ጉምሩክ ኮሚሽን

ጉምሩክ ኮምሽን በኢትዩጵያ  ተቋማት ታሪክ እድሜ ጠገብ ከሚባሉት መካከል የሚመደብ ነዉ፡፡ በ1881 ዓ.ም ለገንዘብና ግምጃ ቤት፤ በ1916 ዓ.ም  ለንግድ ሚኒስተር እንዲሁም በ1985 ዓ.ም በገቢያዎች ሚኒስተር በአወጅ ቁጥር 60/1989 በገቢዎች ቦርድ በኩል ሲተዳደር ቆይቷል፡፡

በ2001 ዓ.ም  የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ተብሎ የተሰየመ ሲሆን ማቋቋሚያ አዋጅም 587/2000 ተጠሪነቱም ለጠቅላይ ሚኒስተሩ ነበረ፡፡ ከ2011 ዓ.ም  የኩምሩክ ኮሚሺን በሚል ስያሚ ለገቢዎች ሚኒስተር ተጠሪ ተቋም ሆኖ ተግባሩን እያከናወነ ይገኛል፡፡

 ከ2011 ዓ.ም  በወጣዉ አዋጅ  አወጅ ቁጥር 1097/2011 እራሱን ችሎ የተቋቋመ ሲሆን  ደንብ ቁጥር 437/2011 የኮሚሽኑ  ስልጣንና ተግባር ተወስኖ ተቀምጧል፡፡

በ2014 ዓ.ም በሚኒስትሮች ም/ቤት  በጣዉ የመንግሥት ተቋማት ማቋቋሚ አዋጅ  አዋጅ ቁጥር 1263/2014  በገቢዎች ሚኒስተር ተጠሪ ተቋም ሆኖ እንዲቀጥል ወስኑአል፡፡

ዕሴቶች

  • አገልጋይነት
  • ሙያዊ ብቃት
  • በቡድን መሥራት
  • መሰጠት
  • ታማኝነት