የጨረታ ማስታወቂያ

ነሐሴ 17፣ 2015 ዓ.ም (ጉምሩክ ኮሚሽን)
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ ሲዘዋወሩ የተያዙና የተወረሱ የሞባይል ቀፎዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ነሀሴ 16 /2015 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች ማስታወቂያው ከተነገረበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 18 / 2015 ዓ.ም ድረስ የጨረታ ሰነዱን ከአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ  ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

ጉምሩክ ኮሚሽንን የተመለከቱ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/ecczena
በድረ ገጽ፦ www.ecc.gov.et
በቴሌግራም፦ https://t.me/EthiopiaCustomsCommission